ኮርፖሬሽናችን ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን GPS ግዥ አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኔትወርክ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የተሽከርካሪ ሞዴል LAN-25,1HZ-78,1HZ-78, 1HZ-79 440 ትራክተር፣ ተሽከርካሪዎች የዕቃ መለዋወጫ እና ጎማ በበጀት ዓመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የተለያዩ አላቂና ቋሚ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፤ የሚሠሩ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮች የኮንትራት አቅርቦት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የኮንትራት አቅርቦት የኮንትራት አቅርቦት የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕክምና ዕቃዎችና የኬሚስትሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ፣ የአየር ትራንስፖርት የዕቃና ሰነድ የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥና የግማሽ ሊትር ውሃ ግዥ በዓመታዊ ውል ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፍ ከተሰማሩ አካላት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ጠዋት እና ማታ ከቤት ወደ ስራ ቦታ እና ከስራ ቦታ ወደ ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፍ ከተሰማሩ አካላት ማለትም /7 1113/ የንግድ ስራ ፈቃድ የየብስና ተዛማጅ አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው ለንግድ የሚውል እና /71112/ የንግድ ስራ ፈቃድ አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው የመኪና ማከራየት የሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ belt and radiator TV: bearing: usb cable እና የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች በግልዕ እንዲሁም ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዘዞ-ጐንደር እያከናወነ ላለው የመንገድ ግንባታ አንድ (1) ባክ ሎደር መከራየት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ጎንደር ከተማ ው በመንግስት የስራ ሰዓት መውጫና መግቢያ የሰርቪስ (የትራንስፖርት) አገልግሎት የሚሰጡ 44 ሰው ከዚያ በላይ መያዝ የሚችል የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈ ድርጅት ጋር ውል መያዝ ይፈልጋል፡፡
በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኮሚሽኑ ለሚያስገነባቸው ፕሮጀከቶች
The ORDA Ethiopia invites eligible bidders for the supply and deliver of goods mentioned below.
የአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል - የመኪና እቃ ግዥ በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰሀላ መሻህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Sand filter media (silica sand, sand medium course, quartzite gravel/ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች፣ የስፖርት ትጥቆች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ፈርኒቸርና የፈርኒቸር ውጤቶች እንዲሁም የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥን በሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግራንድ ላሊበላ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Geneva Global is a U.S.invite eligible, qualified, and technically competent contractors with valid licenses to bid for the construction and establishment of Temporary Learning Spaces (TLS) within targeted schools' compounds