የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 የፅህፈት መሳሪያዎች (ሎት 01) ፣የፅዳት ዕቃዎች (ሎት 02) ፣የደንብ ልብስ (ሎት ዐ3) ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሎት 04) ፣ ህትመት ፣ የተለያዩ ኮምፒተሮች፣ ፎቶ ኮፒ፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ ፣ፈርኒቸር ጥገና እና አገልግሎት ግዥ (ሎት ዐ5) ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Graduation Purpose Tent Rent & All Decorations Service
ጉሌ ውሃን ኮንስትራክሽን ድርጅት _ንብረትነታቸው የድርጅቱ የሆኑተ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
procurements of hotel service Addis Ababa four star
በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ አልግሎቶች በአጠቃላይ 10 ሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር ከሐመሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018ዓ.ም ያለውን ገቢና ወጪ ሂሳብ ሠርቶ፣ ኦዲት አድርጎ የሚያስረክብ የታወቀ ባለሙያ ይፈልጋል፡፡
ቤንቬኑቲ ወንድማማቾች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ:የተለያዩ የፎርድ መለዋወጫ ዕቃዎች
ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾችን አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Building Construction
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ እና እርዎች ላይ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዘመን ባንከ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Brooke Ethiopia intends to procure various materials required for the implementation of its projects and hereby invites qualified and eligible suppliers/vendors to participate in the bidding process.
Procurement of Uniforms
Procurement of Maintenance and Repair Service
በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን፡፡
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ጉሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካ
Procurement of transportation for Waste water treatment plant for Buee & Woliso boarding schools