Procurement of Uniforms
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Uniforms |
| Description | የስፖርት ማልያ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1414-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-16 19:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-14 14:23:20 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የስፖርት ማልያ ;- የሁለት ተቋማት ሎጎና ቀለማት ያለዉ::
የእግር ኳስ ቡድን ማልያ ;- ለሁለት እግር ኳስ ቡድን አባላት ለእያንዳንዳቸዉ ቡድን በቁጥር 22 ማልያ የሚታተም በሁለት አይነት ከለር የሁለት ተቋማት ሎጎና ቀለማት ያለዉ የማልያ ጀርባ ላይ ቁጥር የሚታተምበት
የወንድ መረብ ኳስ ቡድን ማልያ ;- ለሁለትየወንድ መረብ ኳስ ቡድን አባላት ለእያንዳንዳቸዉ ቡድን በቁጥር 12 ማልያ የሚታተም በሁለት አይነት ከለር የሁለት ተቋማት ሎጎና ቀለማት ያለዉ የማልያ ጀርባ ላይ ቁጥር የሚታተምበት
የሴት መረብ ኳስ ቡድን ማልያ:- ለሁለት የሴት መረብ ኳስ ቡድን አባላት ለእያንዳንዳቸዉ ቡድን በቁጥር 12 ማልያ የሚታተም በሁለት አይነት ከለር የሁለት ተቋማት ሎጎና ቀለማት ያለዉ የማልያ ጀርባ ላይ ቁጥር የሚታተምበት
ማሳሰቢያ:- ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነዉ::
ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
አሸናፊ ተወዳዳሪ በሚፈለገዉ መጠን/size/ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈዉን የስፖርት ማልያ በተመረጠዉ ናሙና መሰረት ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡