የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች ፣ እህልን ለማስፈጨት ፣ ፍራፍሬ ፣ ማገዶ (ግንድላ) እና ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች እንዲሁም ለእንስሳት መኖ እና የዶሮዎች ምግብ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የምስራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ኮምፕሬንስብ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ የሚውል ገረጋንቲ ለማምረት እና የቋጥኝ ዲንጋይ ለመሰባበር የሚውል ጃካመር ያለው ኤክስካቫተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያ ፤ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመገናኛ መሳሪያዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Jimma Town Water Supply and Sanitation Service Enterprise seeks to tender and sales unused items.
The Jimma water supply and Sanitation Service Enterprise Invites sealed bids from eligible bidders for THE SUPPLY OF POLYELECTROLYTE, CALCIUM HYPOCHLORITE & ALUMINUM SULFTE CHEMICALS USED FOR POTABLE WATER.
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበ በጀት ለአንድ አመት የሚቆይ የማዕቀፍ እና የአንድ ጊዜ የህትመት አገልግሎቶች ግዥ ለመፈጸም በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳችን ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot – 100 Procurement of Fire Wood
Lot-22 Medical Oxygen
Lot- 81 Procurement of pharmaceuticals..
ሎት-15 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ አጋሮ ካምፓስ
ሎት-14 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ ጤና ኢንስቲትዩት
ሎት-13 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
ሎት-12 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Lot - 11 ከንፁህ ማኛ ነጭ ጤፍ ብቻ የተዘጋጀ 300 ግራም የሚመዝን የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ጊቢ
Lot-10 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ
ሎት- 09 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለጤና ኢንሰቲትዩት