ሎት- 09 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለጤና ኢንሰቲትዩት
Jimma University
Tender Information
| Title | ሎት- 09 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለጤና ኢንሰቲትዩት |
| Description | ሎት- 09 ዳቦ የበሰለ 100 ግራም የሚመዝን ከአንደኛ ደረጃ ከፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ ለጤና ኢንሰቲትዩት |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0011-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-19 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-07-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma University, Room BD201 Jimma University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: Procurement@ad.ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2)
TechnicalQualification
- •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: As Per ITB) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ ለ20,000 /ሃያ ሺህ/ ህሙማንን መመገብ የሚያስችል1 ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌትሪክ እና 1 የእንጨት የዳቦ መጋገሪያ ፣ 2 ማቡኪያ ማሽን ፣ 275 KVA ጄኔነተር ፣ 1 የዳቦ መቁረጫ ማሽን ፣ የዳቦ ሚዛን ፣ በቂ ዘመናዊ የዳቦ ማኮፈሻ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ 30 ባትራ እና 10,000 ሊትር የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ እና ሌሎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡
(Ref: AS Per ITB) - •Audit report:
Audit report The bidders must submit performance audit report for the past 5 consecutive years
(Ref: As Per ITB) - •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments
(Ref: 37.4 (d). ) - • በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 6*7 ሜትር መጋዘንና 7*8 ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: As Per ITB) - •Submission of Certificates of satisfactory execution of contracts :
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሁለት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ
(Ref: 37.4 (c). )
ProfessionalQualification
- •Personnel for the key positions:
Among the staff mentioned in Sub-Clause 2.1 Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements;
(Ref: 37.3 (b)) - •Number of staff:
At least staff currently work for the Bidder.
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 10 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ ፐ
(Ref: 37.3 (a))
FinancialQualification
- •Documents proofing bidder financial standing:
Documents proofing bidder financial standing Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 30,000,000.00 /ሰላሳ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር/) ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡
(Ref: As Per ITB)
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
