የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለከተማ ውስጥ ለአረንጓዴ ልማት የውሃ ቦቲ መኪና ኪራይ ውሃ ለማጠጣት የሻወር ውስጥ ትራክ ቦቲ /shower truk/ አገልግሎት ግዥን በኪራይ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጀት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ከልል መ/ወንሾ ወረዳ ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ቋሚ የኤሌከተሮኒከስ ዕቃ እና ዓላቂ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ /ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለሴ/ መ/ቤቶች የሚሆን የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችንና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የኬዝ ሎደር፣ ኤር ትራከር እና ሚኒ ዶዘር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፋ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለከተማ ውስጥ ለሚሰሩ መንገዶች የሚውሉ እና ሬዳሽ ለማምረት የኮንስትራክሽን መሳሪያ አገልግሎት ግዥን በኪራይ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፋ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር በሥሩ ለሚተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከሎት 01/2018 እስከ ሎት 02/2018 ያሉት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ ፋይናንስ መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ መምሪያ በ7ቱም ክፍለ-ከተሞች ውስጥ ለሚያለማው 39 ሎት አረንጓዴ ልማት ማንከባከብ ስራ በስራ መስኩ ከተደራጁ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ቁሳቁስ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ዳዬ በንሳ ቢዝነስ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር እና እህት ድርጅቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ክልል የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት በዓለም ባንክ ድጋፍ በኤፍ.ኤስ.አር.ፒ ፕሮግራም በሁለት ሎት ማለትም 1) በአበራ ገለዴ ቀበሌ ሊያሰራ ላቀደው የበጎች በረት፣ የላሞች በረት እድሳት እና የውሃ ገንዳ ሥራ እንዲሁም፣ 2 በሎቄ ንዑስ የምርምር ጣቢያ እና የአጥር ሥራ፣ የአሳ ገንዳ እድሳት እና የጥበቃ ቤት ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በአከባቢ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ግዥ ባቀዱት መሰረት ለክ/ከተማ በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከሎት 01/2018 ዓ.ም እስከ ሎት 06-2019 ዓ.ም ያሉትን ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሠራዊት ቀለብ (ሬሽን) እና ለትራፊክ እጀባ ሞተር (YAMAHA) መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በነጋሪት ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
HELVETAS Swiss Intercooperation would like Procure Cameras, Computers and Printers for Transformative Rural Access for Improved Livelihoods (TRAIL) project being implemented in Sidama regional state
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ 2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Sidama National regional state Irrigation Development Agency is desirous of engaging a Supplier for the construction and financing of Supply, Installation, Test & Commissioning of solar power-driven submersible pump for irrigation project, supply now invites sealed bids from qualified eligible bidders for the following project
የገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሸከርካሪ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ዕቃዎች እና ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።