በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ያስችል ዘንድ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
Procurement Of Battery ( Public & International Relations )
procurement of Barcod (ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል)
በአብክመ በምስ/ጎጃ/ አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ ቡድን ለእናርጅ እናውጋ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ ካፒታል በጀት ሎት 1፡- መንገድ ጥገና ከዋናው መስመር የዲጥ ቀበሌ ማእከል ድረስ ሎት 2 ፡- መንገድ ጥገና ከመጠያ ታዳጊ ከተማ ጓሮ ገደል ቀበሌ ማእከል ድረስ ሎት 3፡- ለገደብ ጤና ጣቢያ ካርድ ክፍል ግንባታ እና ሎት 4፤ ለደብረወርቅ ሆስፒታል ካርድ ክፍል ግንባታ እንዲገነባላቸው እና መንገድ እንዲጠገንላቸው በጠየቁት መሰረት ግንባታውን እና ጥገናውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን እና ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ለሞ/ወ/ወ/ መስ/ቆላ/አካ/ል/ ጽ/ቤት የአነስተኛ መስኖ ምንጭ ማጎልበት የመስኖ አውታር ግንባታ ለሞ/ወ/ወ/መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሠላድንጋይ መናሃሪያ የእንግዳ ማረፊያ ሼድ ስራ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል::
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ከተሞች እየገነባቸው ላሉት የነጃም ባህል ማዕከል፤ ምስ/ጎጃም ዞን አስ/ር ቢሮ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳኒተሪ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የመኪና መለዋወጫ የላንድ ክሮዘር
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሕብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ተቋም አገልግሎት የፅዳት ዕቃ ግዥ4
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው የተለያዩ መጠን ያላቸውን የፕላስቲክ ምርቶችን (UPVC Pipes, HDPE Pipes, Green House Sheet and Geomembrande Sheet) የሚያመርት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን በፋብሪካው ግቢ በተመረጡ ቦታዎች ብዛት 09 CCTV (Closed-circuit television) ካሜራዎችን መትከል ይፈልጋል፡፡
Plan International Ethiopia is seeking for competent and reliable consultants to provide comprehensive legal advisory services.
የደሴ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ እና የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የ2017 በጀት አመት የዘመኑን የካዳስተር ስራ ለማሰራት እና የኤሌክትሮኒክስ የማዘጋጃዊ አገልግሎት ማዘመኛ ለሶፍትዌር ለስራው አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተገለፁትን የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Amhara bank invites all interested eligible bidders to participate on the international bid for the provision of Supply, Installation
Procurement of AC Air condition mashine (ለሄማቶሌጅ ላብራቶሪ ክፍል አገልግሎት የሚውል)
procurement of Dialysis machine membrane (ለፅኑ ህሙማን ክፍል አገልግሎት የሚውል)
የሩዝ መቀቀያ እና እስቶቭ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የሥራ ጫማዎችና የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡