በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች በሎት ተከፋፍሎ የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ መስኖ ልማት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል የቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎች ባትሪ፣ ጎማና መለዋወጫ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን የኔትወርክ ዝርጋታ ዕቃዎች፤ የጨርቃ-ጨርቅ እና የሌሊት አልባሳት፣ የሞተር ዕቃዎች መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዩ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የይርጋዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት የሮድ ፈንድ ካፒታል ፕሮጀክት መካከል Procurement Reference:YIRGALEM ROAD FUND /2025 Maintenance of Road with Side Ditch ከታምሩ ከበደ እስከ ገዛኻኝ ኮራ መኖሪያ ቤት ድረስ የጠጠር መንገድ እና የዲች ጥገና ፕሮጀከት ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ማህበራት እና ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃ ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ በህክምና ኮሌጁ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጥ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች CBC or Hematology Analizer Machine፣ OR Liyht፣ Electro Surgical Machine /Cautery Machine for Major Operation Department/፣ ለደምብ ልብስ አገልግሎት የሚሆኑ ጨርቃ ጨርቆች እና አልባሳት፣ ለውሃ ቧምቧ የሚሆኑ የመለዋወጫ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለመድኃንት ክፍል የሚሆን የመድኃኒት መደርደሪያ በአሉምኒየም ብረት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከጥር 30/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ለ6(ስድስት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች የተለያዩ ምግብ ማጣፈጫዎች እና ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ/ብ/ከ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የG+1 የቢሮ ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጀ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውል መድኃኒቶች፣ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች (መሳሪያዎች)፣ የላቦራቶሪ ኬሚካሎች እና ሪኤጀንቶችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡