በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለመንግስት ስራ አገልግሎት የሚውል:- የኔትወርክ መሠረተ-ልማት ዕቃ አቅርቦት እና ዝርጋታ ለአውቶሜሽን ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽህፈት መሳሪያ እና የፅዳት መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለመንግሥት አገልግሎት ሥራ የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016