በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል የምግብ ግብዓት ለአንድ አመት ውል የሚፈረም ለ2017 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል