በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ ቡድን ለወረዳው አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በኢትዮጵያ ፐረስ ድርጅት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::