በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጠረጴዛ፤ ተሽከርካሪ ወንበር፤ ሶፋ፤ መጋረጃ፤ የቢሮ ምንጣፍ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡