በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የፅህፈት መሳሪያ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ባላቸው አካላት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡