የቃሊቲ ሀቢታት ሪል እስቴት የቤት ባለቤትና የነዋሪዎች ኃ/የተ/የህ/ስ ማህበር አድራሻው አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 7 ብሎክ 38 በተለምዶ ቃሊቲ በርታ ሪል እስቴት ግቢ በመባል የሚታወቀው ለሚከተሉት ሥራዎች ተቋራጭ ድርጅት ለመምረጥ የሚያስችል የሥራ ይዘትና የዋጋ ተመን ያለበት የጨረታ ሰነድ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡