Purchase of Brand New Fully Electric Vehicle (Re-advertised, Urgent) EVA/NCB/EV/04/2026 - Ethiopian Veterinary Association (EVA)
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) በተመረጡ ክልሎች የሚገኙ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚውሉ የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሣሪያዎችን በአስቸኳይ ግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አዲስ ተሽከርካሪ (Brand New Fully Electric Vehicle) ከሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::