የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶችን፣ እንደ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ እና የመኪና/ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ
የሐዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡