የሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎች የሊዝ ጨረታ (3ኛ ዙር)
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ጠቅላላ ስፋቱ 615 ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል።