በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሄረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን የጽህፈት መሣሪያ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የህንጻ መሳሪያ ግዥ እንዲሁም የአዳራሽ ወንበር ጥገና አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።