ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በመጋዘኑ የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሴዲስ፣ የቦሽ፣ የሬኖልት፣ የማን) እና የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (የሞቶሮላ) እንዲሁም መርሴዲስ ቤንዝ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Orbis International Ethiopia invites interested and eligible companies to submit bids for the production of one short film. The film will be shared on social media, used as an introduction at meetings, conferences, and similar events, and distributed externally to support broader outreach.
EOC-DICAC would like to invite legally registered companies who are interested to Provide Hotel Services and Transportation Service under Framework Agreement for EOC-DICAC as stated in the Bidding Document.
Orbis International Ethiopia invites all interested and eligible Importers/manufacturers/whole sellers to bid for the supply of consumable medical supplies and instrument.
Orbis International Ethiopia Bid Submission Date Extension for the Procurement of Small Sedan Vehicle Bid Ref No. OIE/OD/VEH/082/25
ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሸኮ እና በምዕራብ ኦሞ ዞን በአምስት ወረዳዎች በሚገኙ 15 (አስራ አምስት) 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶችና 4 (አራት) ጤና ተቋማት፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሃዲያ ዞን በምዕራብ ባዳዋቾ ወረዳ በሚገኙ 4 (አራት) 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶችና 2 (ሁለት) ጤና ተቋማት፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሀመር እና በበና ጸማይ ወረዳዎች በሚገኙ 6 (ስድስት) 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶችና 4 (አራት) ጤና ተቋማት እንዲሁም በሲዳማ ክልል በሃቤላ ወረዳ በሃቤላ ሊንዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በድምሩ በ 26 ት/ቤቶች እና በ 10 ጤና ተቋማት የዝናብ ዉሃ መሰብሰቢያና የፊት መታጠቢያ ለመገንባት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Orbis International Ethiopia invites all interested and eligible manufacturers/whole sellers to bid for the supply of Plastic latrine slab.