በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎት መስጠት የማይችሉ የመንግሥት ቋሚ ንብረቶች ኮምፕዩተሮች ላፕቶፖች፣ የቢሮ ወንበር እና ጠረጲዛ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።