ሰላም የሕጻናት መንደር ላለፉት 40 ዓመታት ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት ላጡ ህፃናት የመጠለያ፤ የምግብ፤ የጤና፤ የትምህርትና የማኅበራዊ ስነ ልቦና (ሳይኮሾሻል) አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ተቋም ነው፡፡ ድርጅቱ በዋናው መ/ቤት ስር የሰራተኞች እና የሰልጣኞች ክበብ/ካፍቴሪያ ያለው ሲሆን ፍላጎቱ ላላቸው ተጫራጮች በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት መስጠት ይፈልጋል፡፡
Selam Children’s Village (SCV) invites eligible and qualified external audit firms to submit sealed technical and financial proposals for audit services.