Aggar Microfinance Institution S.C. invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the Procurement of Data Center Infrastructure and Enterprise Network Items and Deployment Services under the following four (4) Lots:
Aggar Microfinance S.co invites eligible, qualified and reputable suppliers for the supply and delivery of camera and its accessories, including a spare battery, memory card, tripod, camera bag, external microphone and lighting kit.
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች ፣ፕሪንተሮች ፣ስካነሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች ፣መስታወቶች ፣የበር እና መስኮት ፍሬሞች ፣ፋይል ካቢኔቶች፣ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Aggar Micro Finance institution S.co has issued the procurement of server, UPS, Network equipment, Rack, Air conditioner and Related ICT infrastructure