በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባያ ወረዳ አስተዳደር የሀንጣጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለንግድ፣ ለኢንቨስትመንት እና እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቦታዎችን በ7ኛ ዙር በሊዝ ጨረታ መሬትን ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡