የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለታላቁ አንዋር መስጅድ አገልግሎት የሚውል ጄነሬተር እና ሰመር ፓምፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፎቶግራፍ መሳሪያዎች መበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለታላቁ አንዋር መስጅድ አገልግሎት የሚውል ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።