በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር በግቢ ውስጥ የሚገኙ 5 ባለ G+4 ህንጻዎች እና 1 ኮሚናል ቀለም ማህበሩ አቅርቦ ደረጃ 6/7/8 ፈቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን የውጭ ቀለም ቅብና የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።