መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ሥራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ.ም. 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የ2016 እና 2017 ሂሳብ ዘመን የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ጨረታ - መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መሊቅ የስልጤ የገበሬዎች ህ/ስ/ዩኒየን በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የጫጩት መፈልፈያ ማስፋፊያ ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ስራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም.
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግሥት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል