የን/ስ/ላ/ክ/ከ/ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የመሬት ልማት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።