የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ሀገር በቀል የእርዳታና የልማት ማህበር ሲሆን ከ Norwegian Church Aid (NCA) ባገነኘው ድጋፍ በአማራ ክልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ደዋጨፋ እና አርቱማ ፉርሲ የሰላም ፕሮጀክቶችን እየተገበረ ይገኛል፤ ፕሮጀክቱን በሚተገብርባቸው አካባቢዎች ለወጣቶችና ሴቶችን የስራ እድል ለመፍጠር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የልብስ ስፌት ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ሀገር በቀል የእርዳታና የልማት ማህበር ሲሆን ከ Norwegian Church Aid (NCA) ባገኘው ድጋፍ በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነንሰቦ እና ኮኮሳ ወረዳ እና በአማራ ከልል ኦሮሞ ልዩ ዞን ደዋጨፋ፤ አርጡማ ፉርሲ እና ጅሌ ጡሙጋ የሰላም ፕሮጀክቶችን እየተገበረ ይገኛል፡፡ ፕሮጅክቱን በሚተገብርባቸው አካባቢዎች ለወጣቶችና ሴቶችን የስራ እድል ለመፍጠር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የወንዶች ፀጉር ቤት ዕቃ፣ የልብስ ስፌት ማሽን እና ጥቃቅን እቃዎች፣ TV, DSTV decoder: የካፌ ማሽን እና እንቁላል ጣይ ዶሮዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡