በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት የከተማ ልማት ሥራዎችን ማለትም የዓ/ከ/ከ/አስ/ከ/መል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚያስገነባው የከተማ ኮሊደር መንገድ ቴራዞ ንጣፍ ግንባታ እና መብራት ዝርጋታ ሥራ ግዥ ለመፈፀም በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሥ/ተቋራጭ ከሕንፃ እና ከውሃ ሥራ ተቋራጭ በስተቀር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ማለትም ከተማ አስተዳደሩ በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ማለትም ሎት 1 የፅ/ህፈት መሳሪያ ፤ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ ሎት 3 ፈርኒቸር ፤ ሎት 4 ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ : ሎት 5 የኤሌክትሪክ እቃዎች (ዘመናዊ ፓውዛ) ፤ ሎት 6 አጠቃላይ የኮንስትራክሽን ማቴሪያ የብረታብረት እና ቆርቆሮ ፤ ሲሚንቶ ፣ የባህርዛፍ አጣና ሎት 7 የምህንድስና መሳሪያ / ቶታል ስቴሽን፣ሎት 9 የፅዳት እቃ ፣ ሎት 10 የተሽከርካሪ ጥገና እና የጎሚስታ አገልግሎት ስራዎች ፣ ሎት 11 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እንደሚፈፅም ይታወቃል። በመሆኑም በዘርፉ የስራ ፈቃድ ያላቸውን ነጋደዎች ግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በዘርፉ ላሉት ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።