በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ከፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የነኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የወጣ።
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በድጋሚ የወጣ፡፡ 1.6214 አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።