የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አአህስኮ/ብግጨ/አግ/002/2019 ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የኤግዚብሽንና ባዛር እቃዎች (ድንኳን፣ ዲጄና የሙዚቃ ባንድ ከነሙሉ ሳውንድ ሲስተም) ኪራይ አገልግሎት እና የፈርኒቸር ዕቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኮሚሽን ለሰራተኞች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ አገልግሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መጠቀም ይፈልጋል።