የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በአቶ ሀሰን ዳውድ ስም የተመዘገበ የካርታ ቁጥሩ 917/71 በ28/4/2013 የሆነ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል።
የፍርድ ባለ መብት አነስ ኢብራሂም እና የፍርድ ባለ እዳ አዲስአለም እድገቱ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ከርክር በተመለከተ :-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ለዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡