በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።