በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና መ/ደ/ት/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ከዚህ በታት ለተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት 2. የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሎት 3. የህክምና ዕቃዎች፣ ሎት 4. አላቂ የት/ት ዕቃዎች ሎት 5. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 6. የቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 7. ጠረጴዛ እና ተገጣጣሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።