የፕሮጀክት ዶክመንቴሽን፣ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን፣ የፎቶግራፍ፣ ኦዲዮ/ፖድካስት እና የህትመት/ዲጂታል ይዘት አገልግሎት - ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (HUNDEE)
ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ ለቧንቧ ውሃ ዝርጋታ የሚውሉ HDPE Pipe and Fitting በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ዞኖችና ወረዳዎች ለሚተገብራቸው የሰብዓዊ እርዳታና የልማት ሥራዎች ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ካምፓኒዎችን አወዳድሮ ስራዎች በሚኖሩበት ጊዜ ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት የውል ስምምነት በመፈራረም የጭነት አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል::