የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ትምህርት ጽ/ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የአማን አዲስ ራዕይ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሚ/አ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለመንገድ ጥገና ስራ አገ/ት የሚውል፡- ሎት 1፡- የዶዘር ማሽን ሎት 2፡- የኤከስካቫተር ማሽን ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።