የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ የቢሮና የፅዳት እቃዎች፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የላብራቶሪና የግብርና ግብአቶች፣ ህትመት እና መስተንግዶ ግዥ
መስሪያ ቤታችን አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በተለያዩ መጋዘኖች ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የላብራቶሪ ቁሳቁስ ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የተለያዩ ደንብ ልብሶች ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።