የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን ሁለት አዳዲስ ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር ሰብሬሎ 300 እና 600 የብሬል ጽሁፍ ማተሚያ ማሽን የሚሆን የብሬል ወረቀት ማለትም ከ140-150 GSM የሆነ በግራ እና በቀኝ ህዳግ ከማተሚያ ማሽኑ ጋር ለማሠር የሚያስችሉ ቀዳዳዎች ያሉት፣ 19 የሸንበቆ ወይም የሪንግ ማስገቢያ ያለው፣ ሳይዝ 12.5 x የሆነ እና 12,000 ካርቶን ወይም ሳጥን ባለ 1,000 የተያያዘ ወረቀት ወይም continuous sheet የብሬል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡