ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች፤ ተሸከርካሪዎች፤ የቢሮ እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ ኬሚካሎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተቋማችን ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሊገዙ በጀት የተያዘላቸው እቃዎች ማለትም የፅዳት ዕቃዎች፤ የፅህፈት ዕቃዎች፤ የማሸን ጥገና መለዋወጫ፤ የሴፍቲ ማቴሪያሎች፤ የቧንቧ እቃዎች፤ ኪሚካሎች፤ ከተሮች፤ ኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለተለያዩ ግብአቶች የሚውል Auxiliary Materials, Chemical አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የ
የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የሚጠገኑ ላፕቶፕ፣ እስካነር፣ የፎቶ ኮፒ ማሸን፣የኤሌክትሪካል እና የመካኒካል እቃዎች፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ ዴስክ ቶፕ የኮምፒውተር እቃዎች፤ ተሽከርካሪ (62 ሰው የመጫን አቅም ያለው የሰራተኛ ባስ) ፤ የመለዋወጫ እቃዎች እና የሞተር ዘይቶች አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።