የባጃጅ ሽያጭ በጨረታ
የባጃጅ ተሽከርካሪ ሽያጭ በጨረታ
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ከሣሽ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ አሰፋ ሙሉነህ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ተከሣሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት፡-የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ ከሣሽ የሟች የኔአንተ አለኸኝ ወራሽ ህፃን አፎሚያ የኔአንተ ሞ/አስ ወ/ሮ አስቴር አበራ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ክብሩይስፋ ማስረሻ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሣሽ ስም የተመዘገበውን የመኖርያ ቤት ጅምር ግንባታ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በ250 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ አንድ ዋና ክፍል ቤት እና ሰባት ክፍል ሰርቪስ የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በአፈ/ከሣሽ ብሩከ አይተንፍሱ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና በአፈ/ተከሳሽ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ፦ የሰሌዳ ቁጥር አማ-ፖሊስ-0132 የሆነ ፒክ አፕ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 297,442 (ሁለት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አራት መቶ አርባ ሁለት ብር) ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በደ/ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታን ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ ቅጥር ግቢ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመጫን አቅም ሶስት ሰው - የሆነ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ ንብረቱ በሚገኝበት በደ/ብርሃን ሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስ/ አጼ ምኒሊክ ክ/ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ እዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
በአፈ/ ከሣሽ መላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኃላ/ተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ ኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዘር ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈጸሚያ የሚሆነውን የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን የተለያዩ ብረቶች በጨረታ እንዲሸት ፍርድቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።