በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች ያሉትን የግንባታ ስራዎች እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች ያሉትን የእድሳት ስራዎች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።