የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማእከል ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌና ሆቴሎች፣ ለፋርማሲና ክሊኒኮች፣ ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን ለሁለት አመት በሚቆይ ውል በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በክረምት ወራት ያመረተውን የደንደኣ ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልግል።