በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች እና ሎት 3 ቋሚ ንብረቶች፤ ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፤ ሎት 6 የህክምና ዕቃዎች ፤ ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡