ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ማህበርነት ተመዝግቦ የአርብቶ አደር ሴቶችን በተለያዩ የጤና፣ ትምህርት፣ ገቢ ማስገኛ እና አቅም ማጎልበት ሥራዎችን እየሠራ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጸውን ዓይነት አዲስ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡