የአርሲ ዞን ህብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአዳማ፣ ኢተያ፤ በአርሲ ሮቤ እና ሌሙ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በዞኑ ውስጥ ወደሚገኙ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡