የሰ/ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ደስታ አሰፋ ወል ብርሀን አስፋ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለአፈፃፀም መነሻ የሆነው በላሊበላ ከተማ ደብረሲና ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ደስታ አሰፋ ስም በካርታ ቁጥር 00281/2012 ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ቤት እና ቦታ በመጀመሪያ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
በላልይበላ ከተማ መስቀል ክብራ ቀበሌ ውስጥ ከሚገኘው የቻይና ሬይልወይ ኢንጅነሪንግ ቁጥር 3 ድርጅት ውስጥ ንብረትነቱ የ2ኛ አፈ/ተከሳሽ የሆነ በቁጥር 100 /አንድ መቶ/ ቴንድኖ ፌሮ/ ባለ 8 ቬርጋ የሆነ የአንድ ብረት አማካኝ መነሻ ዋጋ ብር 700 /ሰባት መቶ/ በሃራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትእዛዝ ሰጥቷል፡፡