የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ልዩ ልዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለት/ክፍሎች እና ለስራ ሂደቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡