የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኢቶል (ETOL) በተመደበ በጀት ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ 19 ዴስክቶፕ ከምፒውተሮች፡ 19 ፕሪንተሮች እና 19 ቴሌቪዝኖች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካልና አፓራተስ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተቀመጠው የኬሚካሎች እና የአፓራተስ ዓይነትና ብዛት መሠረት በአራት ሎት ተከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ብቃት ያላቸው ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡