ድርጅታችን ብርሃን ለሕፃናት 1 አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ረጅም ዓመት ያገለገለ (እ.ኤ.አ. የ1989 ሞዴል ስሪት)፣ 6 (ስድስት) የሞተር ብስክሌት፣ 9 ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ 1 ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ 1 ፕሪንተር፣ 1 የወረቀት መብሻ፣ ድርጅቱ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ያሉ ያገለገሉ ወረቀቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ብርሃን ለሕፃናት 1 አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ረጅም ዓመት ያገለገለ (እ.ኤ.እ የ1989 ሞዴል ስሪት)፣ 6 (ስድስት) የሞተር ብስክሌት፣ 9 ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ 2 ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ 2 ተሽከርካሪ የቢሮ ወንበሮች፣ 1 ፕሪንተር፣ 1 የወረቀት መብሻ፣ ድርጅቱ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ያሉ የሒሳብ ሰነዶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ለሕፃናት የ2024 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሃሳብ ሰነዶች በቂ ልምድ ባላቸው የተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ማሠራት ይፈልጋል፡፡