በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት:- የጋርዱላ ዞን የባህል ማዕከል አዳራሽ ግንባታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢ/ከ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የደንብ ልብስ ግዥ የጽህፈት መሣሪያና ሴሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከደን ሽያጭ በተገኘ ገንዘብ በጋርዱላ ደን ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማስከፈት የግሬደር ጎማ ግዥ እና የዶዘር ማሸን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ ግዥ እና የመኪና ጥገና የሙያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ እና የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡